• For Sale Building
  G+5 Building for Sale
  Gurdshola
  • - Beds
  • - Baths
  • 620m2Area
 • ETB 38,000,000

  Price
 • 987

Property Description

G+5 Building for Sale

የሚሸጥ G+5 ህንፃ 

ቦታ፡ ጉርድ ሾላ

ስፋት፡ 620 ሜ.ካ (ህንፃው ያረፈበት 310 ሜ.ካ)

ግራውንድ ላይ እና 1ኛ ፎቅ ላይ ከፊት ለፊት ያሉ ክፍሎች ለሁለት ባንኮች እና ለፎቶ ቤት የተከራየ 

ከግራውንድ እስከ 5ተኛ ፎቅ፡ የመኖሪያ አፓርታማዎች ያሉት 

ግራውንድ ላይ 1 ስቱዲዮ እና 1 ባለ 1 መኝታ ቤት አፓርታማ ያለው 

ከ1ኛ ፎቅ እስከ 5ኛ ፎቅ፡ እያንዳንዱ ወለል ላይ 2 ስቱዲዮ እና 2 ባለ አንድ መኝታ ቤት አፓርታማ ያለው

ከ1ኛ ፎቅ እስከ 3ኛ ፎቅ የተጠናቀቀ (ከመጠነኛ የፊኒሺንግ ስራ በስተቀር)

4ኛ ፎቅ እና 5ኛ ፎቅ የፊኒሺንግ ስራ የሚቀረው

ከህንፃው ጀርባ ለፓርኪንግ የሚሆን ቦታ እና እይተከራየ ያለ ቪላ ቤት ያለው

*10 ሚሊዮን ብር የባንክ ዕዳ ያለበት

ዋጋ፡ 38 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)

ለበለጠ መረጃ 0945522436 ይደውሉ

Property Features