• For Sale Building
  G+2 House for Sale
  Megenagna
  • 7 Beds
  • 6 Baths
  • 275m2Area
 • ETB 27,000,000

  Price
 • 1344

Property Description

የሚሸጥ (B+G+2) ቤት 

ቦታ፡ መገናኛ፥አምቼ ኣካባቢ

ስፋት፡ በካርታ 275 ሜ.ካ በይዞታ 325 ሜ.ካ 

*ቤዝመንት፡   ሳሎን/ባር፥ ስቶር፥ቢሮ እና እጅ መታጠቢያ

*ግራውንድ ፍሎር፡ ሳሎን፥ 2 ኪችን፥ መታጠቢያ ቤት

*1ኛ ፍሎር ፡ 4 መኝታ ቤቶች (1 መኝታ ቤት ከራሱ መታጠቢያ ቤት ጋር እና ለሌሎች 3ቱ የጋራ መታጠቢያ ቤት ያላቸው)

*2ኛ ፍሎር፡ ዋና መኝታ ቤት (መልበሻ ክፍል እና መታጠቢያ ቤት-ጃኩዚ  ያለው) ፤ የልጆች መኝታ ቤት(መታጠቢያ ቤት-ጃኩዚ ያለው) 

*2 የውሃ ታንከሮች (አንዱ 3,000 ሊትር የሚይዝ )

*ግቢው L-ላይ ያለ፥2 በሮች ያሉት፥4 መኪናዎች ማቆሚያ ቦታ ያለው

*ዋጋ፡ 27 ሚሊዮን ብር (ትንሽ ድርድር አለው)   

ለበለጠ መረጃ 0945 522436 ይደውሉ

 

 

Property Features

 • Car Parking
 • Water Tank