• For Sale Building
  G+2 House for Sale
  Haile Garment
  • 8 Beds
  • 8 Baths
  • 500m2Area
 • ETB 23,000,000

  Price
 • 382

Property Description

የሚሸጥ G+2 ቤት 

ቦታ፡ ሀይሌ ጋርመንት፥ ዳያስፓራ መንደር

ስፍት፡ 500 ሜ.ካሬ 

ሳሎን ከ open kitchen ጋር፥ 7 መኝታ ክፍሎች ከመታጠብያ ቤት ጋር፥ ዋና ኪችን፥ ሎቢ እና የእንግዳ ማረፊያ፥ ጂምናዚየም፥ በፊት እና በጀርባ በኩል እይታ ያለው ቴራስ፥ እንዲሁም ለፕሮግራም የሚሆን አዳራሽ ክፍል ያለው ቤት ነው።

8 መኪና የሚያቆም ግቢ እና green area ያለው

ዋጋ፡ 23 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)

ለበለጠ መረጃ በ 0900643583 ይደውሉ

Property Features